ትምህርተ ኃይማኖት በጽሁፍ
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ይህ ቃል ፣ ሐዋርያት አይሑድን ፈርተው በተዘጋ ቤት ውስጥ እያሉ ፡ ጌታችን በሩ እንደተዘጋ ገብቶ በመካከላቸው ቆሞ የተናገረው የምስራችና የማጽናኛ ቃል ነው ። ሐዋርያት መንፈስ
ትምሕርተ ሃይማኖት መግቢያ
ሃይማኖት ፤ ሃይመነ አሳመነ ፡ ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ፤ ትርጉሙም በአንድ አምላክ ማመን ለአንድ አምላክ መታመን ማለትን ይገልጻል ። እምነት ፤ ማለትም