ትምህርተ ኃይማኖት
ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ። 1ኛ ጴጥ3-15
ጽሁፍ
ትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ
ሃይማኖት ፤ ሃይመነ አሳመነ ፡ ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ፤ ትርጉሙም በአንድ አምላክ ማመን ለአንድ አምላክ መታመን ማለትን ይገልጻል ። “ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደተፈጠሩ የሚታየውም ከማይታየው እንደሆነ እናውቃለን። ዕብራውያን 11፥ 3 በዓይናችን ለምናየው ለግዙፉ
ምሥጢረ ቀንዲል
ቀንዲል (ቅብዓ ቅዱስ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘይት እተተባለ ይጠራል። የሚጋጀውም ከንጹህ ወይራ ዘይት ሲሆን ፤ ህሙማነ ሥጋና ህሙማነ ነፍስ እየተቀቡ የሚፈወሱበት የተቀደሰ ቅባት ነው ። በዚህም የተቀደሰ ቅባት በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበሩ ሰዎች በሚታመሙ ጊዜ ፡
ምሥጢረ ተክሊል
ተክሊል ከለለ ፤ ጋረደ ። ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ተክሊል ማለት ፤ መከለል ፣ መወሰን ፣ መጋረድ ፣ መለየት ፣ ማለት ሲሆን በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ለሚጋቡ ምዕማናን የሚፈጸምላቸው ሥርዓት ነው። እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ
ምሥጢረ ክህነት
ካህን ፦ ተክህነ አገለገለ ። ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ፤ ካህን ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ፤ የምዕመናን አባት ፤ ጠባቂ ፤ መጋቢ ማለት ነው ። ምሥጢረ ክህነት በብሉይ ኪዳን የክህነት አንዱ መገለጫው መስዋዕት ማቅረብ ሲሆን
ምስል
ድምፅ
ምሥጢረ ቁርባን
ቁርባን ፤ ማለት ፣ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ አምኃ ፣ መስዋዕት ፣ መንፈሳዊ ነገር ሁሉ ማለት ሲሆን ፤ በዚህ ትምሕርታችን ግን ፤ ስለ ሐዲስ ኪዳን መስዋዕት (የክርስቶስ ሥጋና ደም) እንማራለን ። በብሉይ ኪዳን ለሐዲስ ኪዳን