ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያው
የክርስቲያኖች ስደት በሳውል ቅንዓት [ሐዋ 8፡32]የሳውል ወደ ክርስትና መጠራት [ሐዋ 9፡5]ካሕኑ ሐናንያ ሳውልን ማጥመቁ [ሐዋ 9፡17]በአይሁድ ተቃውሞ በቅርጫት መጣሉ [ሐዋ 9፡25]ጠንቅዋዩ በርያሱስን አይኑን ማሳወሩ [ሐዋ 13፡26]ስብከቱ ያመነው ሰርግዮስ ጳውሎስ ስሙን ለጳውሎስ መስጠቱ [ሐዋ 13፡13]ከጠንቅዋይዋ ሴት ርኩስ መንፈስ ማስወጣቱ [ሐዋ 16፡16]ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት ሕይወት [ሐዋ 16፡22 ]በአቴና ቤተ ጣዖት(አርዮስፋጎስ) መስበኩ [ሐዋ 17]በ3 ነገስታት ፊልክስ፡ፊስጦስ ፡አግሪጳ