­
6 03, 2016

ምሥጢረ ሥጋዌ

By |March 6th, 2016|Categories: ትምሕርተ ሃይማኖት, አምስቱ አእማደ ምሥጢር, ጽሁፍ|0 Comments

ሥጋዌ : ተሰገወ ሰው ሆነ ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን : ምሥጢረ ሥጋዌ ማለት ሰው የመሆን ምሥጢር ማለት ነው:: አምላክ ለምን ሰው ሆነ? 1. አዳምን ከበደል ሊያነጻው አዳም የሰይጣንን ምክር በመስማት እግዚብአሔር አትብላ ያለውን ዕፀ በለስ በልቶ ትእዛዙን በማፍረሱ ከፈጣሪው በተጣላ ጊዜ የሞት ፍርድ (ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ) ተፈረደበት ። ዘፍ 3፥1 ። ለጥፋቱ ምክንያት

6 03, 2016

ምሥጢረ ሥላሴ

By |March 6th, 2016|Categories: ትምሕርተ ሃይማኖት, አምስቱ አእማደ ምሥጢር, ጽሁፍ|0 Comments

ሠለሰ ሶስት አደረገ ፤ ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ፤ ሥላሴ ማለት ሶስትነት ማለት ነው ። በዚህ ትምህርት የአምላክን አንድነት ሶስትነት እንማራለን ። የምሥጢረ ሥላሴን ትምህርት በምንማርበት ጊዜ ከሂሳብ ቀመር ህግ አስተሳሰብ ውጭ ሆነን ነው ። ምክንያቱም መንፈሳዊዉ ሥጋዊዉን ጥበብ (ፍልስፍና) ይመረምረዋል እንጅ መንፈሳዊ ጥበብና ምሥጢር በዓለማዊ ዕውቀት ምርምር ሊደረስበት አይቻልምና ። የሃይማኖት ነገር ቁሳዊ

6 03, 2016

አምስቱ አእማደ ምሥጢር

By |March 6th, 2016|Categories: ትምሕርተ ሃይማኖት, ጽሁፍ|0 Comments

አምድ ማለት ምሰሶ ማለት ሲሆን አእማድ ማለት ምሰሶዎች ማለት ነው ። ቤት በአምድ (በኮለም) እንደሚፀና ፤ ሃይማኖትም በነዚህ ምሥጢራት ተጠቃሎ ይገለጻል ፤ ምዕመናንም እነዚህን ምሥጢራት በመማር ፀንተው ይኖራሉ ። ምሥጢር ፤ ማለት ለተወሰነ ጊዜ በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ተጠብቆ የሚቆይ ሲሆን ፤ በዚህ ትምህርታችን ግን በሚታዩ ምሳሌዎች የማይታየውን የሃይማኖት ምሥጢር መረዳት ፤ በሚታይ አገልግሎት የማይታይ ፀጋ

6 03, 2016

ሰላም ለእናንተ ይሁን

By |March 6th, 2016|Categories: ትምሕርተ ሃይማኖት, ጽሁፍ|0 Comments

ይህ ቃል ፣ ሐዋርያት አይሑድን ፈርተው በተዘጋ ቤት ውስጥ እያሉ ፡ ጌታችን በሩ እንደተዘጋ ገብቶ በመካከላቸው ቆሞ የተናገረው የምስራችና የማጽናኛ ቃል ነው ። ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከመቀበላቸውና መንፈሳዊ ኃይል ከማግኘታቸው በፊት እንደማንኛውም ሰው በሥጋቸው ይፈሩ ስለነበረ ጌታችን ከተያዘበት ጸሎተ ሐሙስ ማታ ጀምሮ ተበታትነው ነበር ። በተለይ ቅዱስ ጴጥሮስ “ምንም ቢመጣ ከአንተ አልለይም” እያለ ሲምል ሲገዘት

6 03, 2016

ትምሕርተ ሃይማኖት መግቢያ

By |March 6th, 2016|Categories: ትምሕርተ ሃይማኖት, ጽሁፍ|0 Comments

  ሃይማኖት ፤ ሃይመነ አሳመነ ፡ ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ፤ ትርጉሙም በአንድ አምላክ ማመን ለአንድ አምላክ መታመን ማለትን ይገልጻል ። እምነት ፤ ማለትም ፡ አምነ አመነ ፣ ካለውየግዕዝ ቃልየተገኘ ሆኖ ትርጉሙም ሃይማኖት ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው ። ቅዱስ ጳውሎስ “ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደተፈጠሩ የሚታየውም ከማይታየው እንደሆነ እናውቃለን” ዕብራውያን ፡ 11፥ 3 ። ሲል