ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያው

By |February 27th, 2019|Categories: Uncategorized|0 Comments

የክርስቲያኖች  ስደት በሳውል ቅንዓት [ሐዋ 8፡32]የሳውል ወደ ክርስትና መጠራት [ሐዋ 9፡5]ካሕኑ ሐናንያ ሳውልን ማጥመቁ  [ሐዋ 9፡17]በአይሁድ ተቃውሞ በቅርጫት መጣሉ  [ሐዋ 9፡25]ጠንቅዋዩ በርያሱስን አይኑን ማሳወሩ [ሐዋ 13፡26]ስብከቱ ያመነው ሰርግዮስ ጳውሎስ ስሙን ለጳውሎስ መስጠቱ   [ሐዋ 13፡13]ከጠንቅዋይዋ ሴት ርኩስ  መንፈስ ማስወጣቱ  [ሐዋ 16፡16]ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት ሕይወት [ሐዋ 16፡22 ]በአቴና ቤተ ጣዖት(አርዮስፋጎስ) መስበኩ [ሐዋ 17]በ3 ነገስታት ፊልክስ፡ፊስጦስ ፡አግሪጳ