Old Ethiopian Cross Returned Home
Old Ethiopian Cross Returned Home. According to Mr. Ross, They've got the cross from Kansas City Art Institute 50 years ago. Currently the age of the cross and how it went out of Ethiopia is not known.
Old Ethiopian Cross Returned Home. According to Mr. Ross, They've got the cross from Kansas City Art Institute 50 years ago. Currently the age of the cross and how it went out of Ethiopia is not known.
ሃይማኖት ፤ ሃይመነ አሳመነ ፡ ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ፤ ትርጉሙም በአንድ አምላክ ማመን ለአንድ አምላክ መታመን ማለትን ይገልጻል ። “ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደተፈጠሩ የሚታየውም ከማይታየው እንደሆነ እናውቃለን። ዕብራውያን 11፥ 3 በዓይናችን ለምናየው ለግዙፉ ዓለምና ለማይታየው ለረቂቁ ዓለም ፈጠሪ አስገኝ መጋቢ አለው ፤ እሱም እግዚአብሔር ነው ብሎ ማመን የሃይማኖት መጀመሪያ ነው። የሃይማኖት ትምሕርት፤ የሚነገረው
ቀንዲል (ቅብዓ ቅዱስ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘይት እተተባለ ይጠራል። የሚጋጀውም ከንጹህ ወይራ ዘይት ሲሆን ፤ ህሙማነ ሥጋና ህሙማነ ነፍስ እየተቀቡ የሚፈወሱበት የተቀደሰ ቅባት ነው ። በዚህም የተቀደሰ ቅባት በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበሩ ሰዎች በሚታመሙ ጊዜ ፡ እየተቀቡ ይፈወሱበት ነበር ። ኢሳ 1 ፥ 6 ። ሉቃ 10 ፥ 34 ። በሐዲስ ኪዳንም ሐዋርያት ህሙማነ ሥጋንና ህሙማነ
ተክሊል ከለለ ፤ ጋረደ ። ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ነው። ተክሊል ማለት ፤ መከለል ፣ መወሰን ፣ መጋረድ ፣ መለየት ፣ ማለት ሲሆን በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ለሚጋቡ ምዕማናን የሚፈጸምላቸው ሥርዓት ነው። እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ከፈጠራቸው በኋላ ምድርን ሙሏት ብሎ አዘዛቸው።(ዘፍ 1 ፥ 27) ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ሴትና ወንድ በጋብቻ እየተሳሰሩ ልጆችን በመውለድ መባዛት ጀመሩ
ካህን ፦ ተክህነ አገለገለ ። ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ፤ ካህን ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ፤ የምዕመናን አባት ፤ ጠባቂ ፤ መጋቢ ማለት ነው ። ምሥጢረ ክህነት በብሉይ ኪዳን የክህነት አንዱ መገለጫው መስዋዕት ማቅረብ ሲሆን ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዚህ አገልግሎት የተመረጠውና ካህን ተብሎ የተጠራው መልከ ጼዴቅ ነው ። ዘፍ 14፥18 ። በኋላም እግዚአብሔር በቃል ኪዳኑ
ንስሐ ፦ ነስሐ ተፀፀተ ካለው የተገኘ ሲሆን ፤ ንስሐ ማለት በሠሩት ኃጢአት መፀፀት ፣ ማዘን ፣ ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ መወሰን ማለት ነው። ንስሐ ከዘለዓለማዊ ፍርድ የሚያድን ፤ ዘማዊውን እንደ ድንግል ፤ ሌባውን መጽዋች የሚያደርግ በፊት ከተሠራው ኃጢአት ንጹህ አድርጎ ፤ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ የሚያደርግ ምሥጢር ነው ። ከንስሐ በፊት መፀፀት አንድ ክርስቲያን በድፍረትም ይሁን በስህተት