የዘመነ ጽጌ ወረብ
እንዘ ተሀቅፊዮ ለህጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይህ (2) ንዒ ርግብየ ወንዒ ሰናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርህሩህ (2) ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየኀቱ እምዕንቆ ባኅርይ (2) አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ (2)
እንዘ ተሀቅፊዮ ለህጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይህ (2) ንዒ ርግብየ ወንዒ ሰናይትየ ምስለ ገብርኤል ወሚካኤል ከማኪ ርህሩህ (2) ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየኀቱ እምዕንቆ ባኅርይ (2) አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ (2)
ቦ ዘፈለሰ ኀዲጎ ብዕሲቶ (2) ብዕሲቶ ኀዲጎ (2) ወቦ ገዳመ ዘፈለሰ መኒኖ መንግሥቶ መንግሥቶ ኀዳጌ መንግሥት (2) የጥቅምት 14 ገብረ ክርስቶስ ወረብ
ጥምቀት ማለት ፤ መጠመቅ ፤ መነከር ፤ መደፈቅ ፤ በውሃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ ማለት ነው ። የጥምቀት ምሳሌዎች በብሉይ ኪዳን ዘመን የተፈጸሙና ለአማናዊው የሐዲስ ኪዳን ጥምቀት ምሳሌ ከነበሩት መካከል የሚከተሉትን እናያለን ። የጥፋት ውሃ በኖኅ ዘመን በበደላቸው ተጸጽተው ንስሓ ያልገቡ ሰዎችንና (ከኖኅና ቤተሰቡ እንዲሁም ለዘር እንዲቀሩ ከተደረጉት ፍጥረታት በቀር) በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ያጠፋው ማየ አይኅ(የጥፋት